ልጁን የሚቀጣ ሰው በእርሱ ደስ ይለዋል፤ በወዳጆቹም ዘንድ ይመካበታል።
ልጁን የሚቆጣጠር የድካሙን ፍሬ ይሰበስባል፤ በሚያውቁት ሰዎችም ፊት በልጁ ይኮራል።