ገንዘባቸውን እንዳያጡና እንዳይጣሉ በመፍራትና ጠብን ባለመውደድ ገንዘባቸውን የማያበድሩ ሰዎች ብዙ ናቸው።
ብዙዎች ለማበደር አይፈቅዱም፤ ከልብ ክፋት የመነጨ አይደለም፤ ገንዘባቸውን ላለማስነጠቅ ሲሉ እንጂ።