የብድርን ገንዘብ በምድር ላይ ወድቆ ያገኙት የሚመስላቸው ብዙዎች ናቸው፤ የረዷቸውንና ያበደሩአቸውንም ችግር ይፈጥሩባቸዋል።
ብዙዎች ብድርን ንፋስ እንደጣለው ፍሬ ይቆጥሩታል፤ በችግራቸውም ጊዜ የደረሱላቸውን ሰዎች ያስቀይማሉ።