በደስታው ጊዜ ከእርሱ ጋር ደስ ይልህ ዘንድ፥ በተቸገረ ጊዜ ለባልንጀራህ አበድረው።
ባልንጀራህ ሲቸገር አበድረው፤ አንተም ብድርህን በወቅቱ መልስለት።