ፍጥረቱ ሁሉ እንደ እርሱ ካለ ፍጥረት ጋራ አንድ ይሆናል፤ ሰውም የሚመስለውን ይከተላል።
ሕይወት ያለው ፍጥረት ሁሉ መሰሉን፥ ሰው ሁሉ ባልንጀራውን ይወዳል።