የመስመር ላይ መጽሐፍ ቅዱስ

ማስታወቂያዎች


መላው መጽሐፍ ቅዱስ ብሉይ ኪዳን አዲስ ኪዳን




መጽሐፈ ሲራክ 12:5 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

ለድሃ መል​ካም አድ​ርግ፥ ለክፉ ግን አት​ስጥ፤ እርሱ እን​ዳ​ይ​ወ​ስ​ድ​ብ​ህና በገ​ን​ዘ​ብህ ድል እን​ዳ​ያ​ደ​ር​ግህ እን​ጀ​ራ​ህን ከል​ክ​ለው፥ በጎ ነገር ስላ​ደ​ረ​ግ​ህ​ለት ፋንታ በእ​ርሱ ዘንድ ክፋ​ትን እጥፍ ሆና ታገ​ኛ​ታ​ለ​ህና።

ምዕራፉን ተመልከት

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

ለትሑት ሰው ደግ አድርግ፥ ለክፉ ሰው ምንም አትስጥ፤ እንጀራም ከልክለው፥ ምንም አትስጠው፥ ከሰጠኸው ግን በአንተ ላይ ኃይል ያገኛል፤ ባደረግህለት ደግ ሥራ ሁሉ ዕጥፍ ክፋት ያደርግብሃል።

ምዕራፉን ተመልከት



መጽሐፈ ሲራክ 12:5
0 ተሻማሚ ማመሳሰሪያዎች