የመስመር ላይ መጽሐፍ ቅዱስ

ማስታወቂያዎች


መላው መጽሐፍ ቅዱስ ብሉይ ኪዳን አዲስ ኪዳን




መጽሐፈ ሲራክ 12:16 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

ጠላ​ትህ በከ​ን​ፈሩ ቃሉን ያጣ​ፍ​ጥ​ል​ሃል፥ በልቡ ግን በጕ​ድ​ጓድ ውስጥ ይጥ​ልህ ዘንድ ይመ​ክ​ራል። ጠላ​ትህ በዐ​ይኑ ያለ​ቅ​ስ​ል​ሃል፥ ካሳ​ተህ በኋላ ግን ከደ​ምህ አይ​ጠ​ግ​ብም።

ምዕራፉን ተመልከት

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

ጠላት ንግግሩ ጣፋጭ ሊሆን ይችላል፤ ልቡ ደግሞ አንተን ወደ ጉድጓድ የሚጥልበት ውጥን ይዟል። የአዞ ዕንባ ሊያነባ ይችላል፤ አጋጣሚውን ካገኘ ግን የደም ጥሙ አይረካም።

ምዕራፉን ተመልከት



መጽሐፈ ሲራክ 12:16
0 ተሻማሚ ማመሳሰሪያዎች