የመስመር ላይ መጽሐፍ ቅዱስ

ማስታወቂያዎች


መላው መጽሐፍ ቅዱስ ብሉይ ኪዳን አዲስ ኪዳን




መጽሐፈ ሲራክ 12:15 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

ጠላ​ትህ ከአ​ንተ ጋር አንድ ጊዜ ይቆ​ማል፥ ነገር ግን እስ​ክ​ት​መ​ለስ ድረስ አታ​የ​ውም፥ ከአ​ን​ተም ጋር አይ​ታ​ገ​ሥም።

ምዕራፉን ተመልከት

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

ለአጭር ጊዜ ከአንተ ጋር ይቆያል፤ መንገድ ከከፍትክለት ግን ጥቅሙን ያሳድጋል።

ምዕራፉን ተመልከት



መጽሐፈ ሲራክ 12:15
0 ተሻማሚ ማመሳሰሪያዎች