በእሳት ትንታግ ብዛት ፍሙ ይበዛል፤ ኀጢአተኛ ሰውም ሰውነቱን ያድድናታል።
ምድጃ ሙሉ ፍም ከሰል የሚቀጣጠለው፥ ከአንድ ብልጭታ ነው፤ ኃጢአተኛው ደም ለማፍሰስ ተዘጋጅቶ ይጠባበቃል።