የመስመር ላይ መጽሐፍ ቅዱስ

ማስታወቂያዎች


መላው መጽሐፍ ቅዱስ ብሉይ ኪዳን አዲስ ኪዳን




መጽሐፈ ሲራክ 11:30 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

ቆቅ በወ​ጥ​መድ ይያ​ዛል፥ የት​ዕ​ቢ​ተኛ ሰውም ልቡ እን​ደ​ዚሁ ነው፤ መከ​ራ​ው​ንም እንደ ጕበኛ ይመ​ለ​ከ​ታ​ታል።

ምዕራፉን ተመልከት

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

የትዕቢተኛ ልብ በጐጆዋ ውስጥ በወጥመድ እንደ ተያዘች ቆቅ ነው፤ እንደ ሰላይ ውድቀትህን ይጠባበቃል።

ምዕራፉን ተመልከት



መጽሐፈ ሲራክ 11:30
0 ተሻማሚ ማመሳሰሪያዎች