“የአገልግሎቴ ትርፍ ምንድን ነው? ከእንግዲህስ ወዲያ የማገኘው መልካም ነገር ምንድን ነው?” አትበል።
“ምን የሚቸግረኝ ነገር አለ? ለወደፊት ምን ያህል ገንዘብ ያስፈልገኛል?” አትበል።