እግዚአብሔር ግን በመልካም ዐይን ቢያየው ከችግሩ ያነሣዋል። ከፍ ከፍ ያደርገዋል፥ ያከብረዋል፥ ብዙ ሰዎችም ያደንቁታል።
ራሳቸውን ቀና ያደርግላቸዋል፤ ብዙዎች በነሱ ይደነቃሉ፤