የመስመር ላይ መጽሐፍ ቅዱስ

ማስታወቂያዎች


መላው መጽሐፍ ቅዱስ ብሉይ ኪዳን አዲስ ኪዳን




መጽሐፈ ሲራክ 10:19 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

የሰው ዘር የከ​በረ ዘር ነው፥ የከ​በረ ዘር ማን​ነው? እግ​ዚ​አ​ብ​ሔ​ርን የሚ​ፈሩ ሰዎች ዘር አይ​ደ​ለ​ምን?

ምዕራፉን ተመልከት

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

የትኛው ዘር ነው ክብር የሚገባው? ክብር የሚገባው የሰው ዘር ነው። ክብር የሚገባው የትኛው ዘር ነው? ክብር የሚገባው እግዚአብሔርን የሚፈራ ሰው ነው። መወገዝ የሚገባው የትኛው ዘር ነው? የሰው ዘር ነው። መወገዝ የሚገባው ዘር የትኛው ነው? የእግዚአብሔርን ሕግ የሚያፈርሰው ነው።

ምዕራፉን ተመልከት



መጽሐፈ ሲራክ 10:19
0 ተሻማሚ ማመሳሰሪያዎች