የመስመር ላይ መጽሐፍ ቅዱስ

ማስታወቂያዎች


መላው መጽሐፍ ቅዱስ ብሉይ ኪዳን አዲስ ኪዳን




መዝሙር 102:11 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

ሰማይ ከም​ድር ከፍ እን​ደ​ሚል፥ እን​ዲሁ እግ​ዚ​አ​ብ​ሔር ምሕ​ረ​ቱን በሚ​ፈ​ሩት ላይ አጸና።

ምዕራፉን ተመልከት

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

ዘመኖቼ እንደ ምሽት ጥላ ናቸው፤ እኔም እንደ ሣር ደርቄአለሁ።

ምዕራፉን ተመልከት

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

ከቁጣህና ከመዓትህም የተነሣ፥ አንሥተኸኛልና፥ ጥለኸኝማልና።

ምዕራፉን ተመልከት

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

የሕይወቴ ዘመን እንደ ማታ ጥላ ሆኖአል፤ እንደ ሣርም እጠወልጋለሁ።

ምዕራፉን ተመልከት



መዝሙር 102:11
12 ተሻማሚ ማመሳሰሪያዎች  

እንደ አበባ ይወ​ጣል፥ ይረ​ግ​ፋ​ልም፤ እንደ ጥላም ያል​ፋል፥ እር​ሱም አይ​ኖ​ርም።


በዚ​ህና በዚያ አፈ​ረ​ሰኝ፤ እኔም ሄድሁ፤ ተስ​ፋ​ዬ​ንም እንደ ዛፍ ቈረ​ጠው።


የልጅ ልጆች ሥራ​ህን ያደ​ን​ቃሉ፥ ኀይ​ል​ህ​ንም ይና​ገ​ራሉ፥


ሰው በከ​ንቱ ወራቱ ቍጥ​ርና እንደ ጥላ በሚ​ያ​ሳ​ል​ፈው ዘመኑ በሕ​ይ​ወቱ ሳለ ለሰው የሚ​ሻ​ለ​ውን የሚ​ያ​ውቅ ማን ነው? ወይስ ለሰው ከፀ​ሓይ በታች ከእ​ርሱ በኋላ የሚ​ሆ​ነ​ውን ማን ይነ​ግ​ረ​ዋል?


አሌፍ። በቍ​ጣው በትር ችግር ያየ ሰው እኔ ነኝ።


ሕይወታችሁ ምንድር ነው? ጥቂት ጊዜ ታይቶ ኋላ እንደሚጠፋ እንፍዋለት ናችሁና።


“ሥጋ ሁሉ እንደ ሣር፥ ክብሩም ሁሉ እንደ ሣር አበባ ነውና፤ ሣሩ ይጠወልጋል አበባውም ይረግፋል፤