የቄራስ ልጆች፥ የአሲያ ልጆች፥ የፋዶን ልጆች፤
የኬራስ፣ የሲዓ፣ የፋዶን፣
የቄሮስ ልጆች፥ የሲዓ ልጆች፥ የፓዶን ልጆች፥
የጣብዖት ልጆች፥ የኬራስ ልጆች፥ የሲዓ ልጆች፥
የቃዴስ ልጆች፥ የሲሔል ልጆች፥ የፋዶን ልጆች፤
ናታኒም የሲአ ልጆች፥ የሐሡፋ ልጆች፥ የጠብዓት ልጆች፤
የልባና ልጆች፥ የአጋባ ልጆች፥ የሰልማይ ልጆች፤