የመስመር ላይ መጽሐፍ ቅዱስ

ማስታወቂያዎች


መላው መጽሐፍ ቅዱስ ብሉይ ኪዳን አዲስ ኪዳን




ዘፍጥረት 17:25 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

ልጁ ይስ​ማ​ኤ​ልም የሥ​ጋ​ውን ቍል​ፈት በተ​ገ​ረዘ ጊዜ ዐሥራ ሦስት ዓመት ሆኖት ነበረ።

ምዕራፉን ተመልከት

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

ልጁም እስማኤል ሸለፈቱን ሲገረዝ 13 ዓመቱ ነበር።

ምዕራፉን ተመልከት

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

ልጁ እስማኤልም የቍልፈቱን ሥጋ በተገረዘ ጊዜ የዐሥራ ሦስት ዓመት ልጅ ነበረ።

ምዕራፉን ተመልከት

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

ልጁ እስማኤል በተገረዘ ጊዜ 13 ዓመት ሆኖት ነበር፤

ምዕራፉን ተመልከት

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

ልጅ እስማኤልም የቍልፈቱን ሥጋ በተገረዘ ጊዜ የአሥራ ሦስት ዓመት ልጅ ነበረ።

ምዕራፉን ተመልከት



ዘፍጥረት 17:25
3 ተሻማሚ ማመሳሰሪያዎች  

ከዚ​ህም በኋላ አጋር ለአ​ብ​ራም ወንድ ልጅን ወለ​ደ​ች​ለት፤ አብ​ራ​ምም አጋር የወ​ለ​ደ​ች​ለ​ትን የሕ​ፃ​ኑን ስም ይስ​ማ​ኤል ብሎ ጠራው።


አጋር ይስ​ማ​ኤ​ልን በወ​ለ​ደ​ች​ለት ጊዜ አብ​ራም የሰ​ማ​ንያ አም​ስት ዓመት ሰው ነበረ።


በዚ​ያም ቀን አብ​ር​ሃም ተገ​ረዘ፤ ልጁ ይስ​ማ​ኤ​ልም።