ዐመፅን የምትሠሯትና ግፍን የምትረዷት፥ እስከ ታላቋ የፍርድ ቀንም ድረስ ባልንጀሮቻችሁን የምትገድሉ፥ ወዮላችሁ! ክብራችሁን ይጥላልና፤ በልቡናችሁም ክፋትን ይጨምራልና።