እኔም ዳንኤል ተኛሁ፤ አያሌም ቀን ታመምሁ፤ ከዚያም በኋላ ተነሥቼ የንጉሡን ሥራ እሠራ ነበር፤ ስለ ራእዩም አደንቅ ነበር፤ የሚያስተውለው ግን አልነበረም።