ንግሥቲቱም የንጉሡንና የመኳንንቱን ቃል ሰምታ ወደ ግብዣ ቤት ገባች፤ እንዲህም አለች፥ “ንጉሥ ሆይ! ለዘለዓለም ኑር፤ አሳብህ አያስቸግርህ፤ ፊትህም አይለወጥ።