በዚያን ጊዜም አእምሮዬ ተመለሰልኝ፤ ወደ መንግሥቴም ክብር መጣሁ፤ ግርማዬና ውበቴም ወደ እኔ ተመለሰ፤ አማካሪዎችና መኳንንቶችም ፈለጉኝ፤ በመንግሥቴም ውስጥ ጸናሁ፤ ብዙም ክብር ተጨመረልኝ።