ንጉሥ ሆይ! ስለዚህ ምናልባት የደኅንነትህ ዘመን ይረዝም እንደ ሆነ ምክሬ ደስ ያሰኝህ፤ በጽድቅና በምጽዋት ትድናለህ፤ በደልህንና ኀጢአትህንም ለድሆች በመራራት እግዚአብሔር ይቅር ይልሃል።”