እኔ ንጉሡ ናቡከደነፆር ያለምሁት ሕልም ይህ ነው፤ አንተም ብልጣሶር! ፍቺውን ንገረኝ፤ የመንግሥቴ ጠቢባን ሁሉ ፍቺውን ይነግሩኝ ዘንድ አልቻሉምና፤ ነገር ግን የእግዚአብሔር ቅዱስ መንፈስ በአንተ ውስጥ አለና አንተ ትችላለህ።”