የዚያን ጊዜም ንጉሡ፥ ሲድራቅን ሚሳቅንና አብደናጎንም በባቢሎን አውራጃ ውስጥ ሾማቸው፤ ከፍ ከፍም አደረጋቸው፤ በግዛቱ ያሉ አይሁድንም ሁሉ አስገዛላቸው።