የመስመር ላይ መጽሐፍ ቅዱስ

ማስታወቂያዎች


መላው መጽሐፍ ቅዱስ ብሉይ ኪዳን አዲስ ኪዳን




ትን​ቢተ ዳን​ኤል 3:87 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

መን​ፈ​ስና የጻ​ድ​ቃን ነፍ​ሳት እግ​ዚ​አ​ብ​ሔ​ርን ያመ​ሰ​ግ​ኑ​ታል፤ እርሱ ለዘ​ለ​ዓ​ለም የተ​መ​ሰ​ገነ ነው፤ ከፍ ከፍ ያለም ነው። ‘65’ ጻድ​ቃ​ንና ልባ​ቸው ትሑት የሆኑ እግ​ዚ​አ​ብ​ሔ​ርን ያመ​ሰ​ግ​ኑ​ታል፤ እርሱ ለዘ​ለ​ዓ​ለም የተ​መ​ሰ​ገነ ነው፤ ከፍ ከፍ ያለም ነው።

ምዕራፉን ተመልከት



ትን​ቢተ ዳን​ኤል 3:87
0 ተሻማሚ ማመሳሰሪያዎች