የእሳቱንም ነበልባል እንደ ቀዝቃዛ ነፋስ አደረገው፤ እነዚያንም ሰዎች እሳቱ ምንም አልነካቸውም፤ የራሳቸውንም ጠጕር አልለበለባቸውም፤ አላስጨነቃቸውምም።