እንደ ጊደሮችና ላሞች፥ እንደ ሰቡ ብዙ በጎችም መሥዋዕት፤ መሥዋዕታችን ዛሬ በፊትህ እንደዚያ ይሁን። በአንተም ዘንድ ፍጹም ይሁን፤ ያመኑብህ ሁሉ እንዳያፍሩ።