ዘራቸውን እንደ ሰማይ ኮከብ፥ በባሕር ዳር እንደ አለ አሸዋም ታበዛላቸው ዘንድ ስለ ሰጠሃቸው ስለ እነዚህ፥ እነርሱ ከሕዛብ ሁሉ ጥቂቶች ነበሩና።