የዚያን ጊዜም እነዚያ ሰዎች ከሰናፊላቸውና ከጫማቸው፥ ከቀሚሳቸውና ከመጎናጸፊያቸውም፥ ከቀረውም ልብሳቸው ጋር አስረው በሚነድድ በእቶን እሳት ውስጥ ጣሉአቸው።