ሕልሙንም አሁን ባትነግሩኝ አንድ ፍርድ አለባችሁ፥ ጊዜውን ለማሳለፍ የሐሰትንና የተንኰልን ቃል ልትነግሩኝ አዘጋጅታችኋል፤ ስለዚህ ሕልሙን ንገሩኝ፤ ፍቺውንም መናገር እንደምትችሉ አውቃለሁ።”