ሕልሙንና ፍቺውን ግን ብትነግሩኝ፥ ከእኔ ዘንድ ስጦታና ዋጋ፥ ብዙ ክብርም ትቀበላላችሁ፤ ስለዚህም ሕልሙንና ፍቺውን ንገሩኝ” አላቸው።