ንጉሡም ዳንኤልን ከፍ ከፍ አደረገው፤ ብዙም ታላቅ ስጦታ ሰጠው፤ በባቢሎንም አውራጃዎች ሁሉ ላይ ሾመው፤ በባቢሎንም ጠቢባን ሁሉ ላይ ዋነኛ አለቃ አደረገው።