ከለዳውያኑም ንጉሡን በሱርስት ቋንቋ፥ “ንጉሥ ሆይ! ለዘለዓለም ኑር፤ ለአገልጋዮችህ ሕልምህን ንገር፤ እኛም ፍቺውን እንነግርሃለን” ብለው ተናገሩት።