ነገር ግን ምሥጢርን የሚገልጥ አምላክ በሰማይ ውስጥ አለ፤ እርሱም በኋለኛው ዘመን የሚሆነውን ለንጉሡ ለናቡከደነፆር አሳይቶታል። በአልጋህ ላይ የሆነው ሕልምና የራስህ ራእይ ይህ ነው።