አንተ የአባቶቻችን ፈጣሪ! እውቀትንና ጥበብን ሰጥተኸኛልና፥ የለመንሁህንም ነግረኸኛልና፥ የንጉሡን ሕልም፥ ትርጓሜውንም ገልጠህልኛልና እገዛልሃለሁ፤ አመሰግንህምአለሁ።”