ጌታም አለው፥ “እነርሱን ወስደህ ለምድር አደራ ስጣት፤ አንቺ ምድር በውኆች ላይ የፈጠረሽ፥ በሰባቱም ማኅተም ያተመሽ የፈጣሪሽ የእግዚአብሔርን ቃል ሰምተሽ ጌጥሽን ተቀበዪ፤ ተወዳጁም እስኪመጣ ድረስ ገንዘብሽን ጠብቂ በላት።”