ኃጥኣን እንዳይታበዩ፥ የአምላክንም ከተማ በኀይላችን መያዝ ተቻለን እንዳይሉ በሕዝቡ ኀጢአትና በእኛ ኀጢአት በጠላቶችዋ እጅ ወደቀች እንጂ በእነርሱ ኀይል አይደለም።