አንተ ግን ከመላእክቱ ጋራ ታመሰግነው ዘንድ እንደ አንተ ካሉት ሁሉ ይልቅ መርጦ የሰጠህ እግዚአብሔር በትዕቢትህ ከፍ ያለ ዙፋንን ነሳህ።