የፈጣሪያቸው የእግዚአብሔርን ሕግ የጠበቁ ግን የእርሱ እድል ፋንታ ያደርጋቸው ዘንድ፥ የፈጣሪያቸው የእግዚአብሔርንም ሕግ እንዳንተ ካልተላለፉ ከቅዱሳን መላእክቱ ጋር ያመሰግኑት ዘንድ ከክፉ ሥራህ ከሰወራቸው ከፈጣሪያቸው ከእግዚአብሔር ጋር ደስ ይላቸዋል።