ልጆችን በማየት፥ ገነትንና ምድር ከአፈር ያበቀለችውን የምድር ፍሬ በማየት ልቡናቸውን እጅግ ደስ ያሰኙ ዘንድ፤ እርሱንም በበሉ ጊዜ ከገነት እነርሱን ካስወጣህበት ኀዘን ፈጽመው ይረጋጋሉ።