ፈጣሪህ በተቈጣህ ጊዜ ስለ ክፉ ሥራህ ጣለህ፤ ፈጣሪው ከመሬትና ከትቢያ የፈጠረውን፥ እንደ ወደደም የሠራውንና ለምስጋናው ያኖረውን ምስኪን ለምን ትወስደዋለህ?