መዳንን እንዳይችሉ በዚህ ሁሉ እኔ እጣላቸዋለሁ፤ በእነርሱም ምክንያት ከመንበሬ ወደ ተዋረድሁበት ጥፋት ከእኔ ጋራ ይገቡ ዘንድ ከእግዚአብሔር መንገድ አርቃቸዋለሁ።