በተንኰልህም ከፈጣሪው ፍቅር አራቅኸው፤ በምክንያትህም ከደስታ ገነት አወጣኸው፤ በመሰናክልህም የገነትን መብል አስተውኸው።