ጠባብና ቀጭን የምትሆን የጻድቃን ጎዳና ግን ወደ ሕይወት፥ ወደ የዋህነትና ወደ ትሕትናም፥ ወደ ፍቅርና ሰላም፥ ወደ ጾምና ጸሎት፥ ወደ ሥጋም ንጽሕና፥ ከማይጠቅም፥ አባላ የተመታውንና ሞቶ ያደረውን ከመብላት፥ ወደ ጐልማሳ ሚስት ከመሔድና ከዝሙትም ወደ መጠበቅ የምትወስድ ናት።