የሰውን ደም ወደ ማፍሰስ ፈጥኖ መሔድ፥ በማይጠቅም ጥፋት ማድረግ፥ ድሃአደጉን ማስለቀስ፥ ደምንና ሞቶ ያደረውን መብላት፥ የግመልና የእሪያም ሥጋ መብላት፥ ወደ አራስና ሳትነጻ በደሟ ወዳለች ሴት መሔድ ነው።