የኃጥኣን መንገድ ግን የቅሚያና የክፋት፥ የዐመፅና የዝሙት፥ የስስትና የክዳት ነው፤ በዐመፅም መስከርና የሰውን ገንዘብ መቀማት ነው።