በዘላኖች አውራጃ ይሰፍራል፤ እስከ ሲዶናም ይደርሳል፤ በአካይያም ግብርን ይጥላል፤ እስከ ፈሳሹ ባሕርም ድረስ አንገቱን ከፍ ከፍ ያደርጋል፤ ተመልሶም እስከ ሕንደኬ ባሕር ድረስ መልእክቱን ይልካል።