በፊቱ የወደደውን ሁሉ ያደርጋልና በፊቱ እግዚአብሔርን መፍራት አልነበረውም፤ በፈጣሪው በእግዚአብሔርም ፊት በተንኰል ይኖር ነበር።