ከእናንተስ ለምግባችሁ እግዚአብሔር የፈጠራቸው እንስሳት፥ አውሬዎችና ውሾችም ይሻላሉ። እነርሱ ከአንዲት ሞት በቀር ዳግመኛ ኵነኔ የለባቸውምና።