“በላይ በሰማይ፥ በታችም በምድር ከእርሱ በቀር ሌላ አምላክ የለም፤ ሁሉን የሚችል እርሱ ነው፤ የሚሳነውም የለም። የሚገድልና የሚያድን፥ የሚገርፍና ይቅር የሚል እርሱ ነው።