ሥጋህም ከነፍስህ ከተለየ በኋላ እንደ አባታችን እንደ አዳም ሥጋ ፍጹም ሆኖ በእግዚአብሔር በቸርነቱ ጠል ይነሣል። በዚያም በደልንና ኀጢአትን እንደ ሠራህ እንደ አለማመንህ ፍዳህን ትቀበላለህ።